"የስርዓት UI"
"አጽዳ"
"ምንም ማሳወቂያዎች የሉም"
"በመካሄድ ላይ ያለ"
"ማሳወቂያዎች"
"ባትሪ በቅርቡ ሊያልቅ ይችላል"
"%s ይቀራል"
"%1$s ይቀራል፣ በእርስዎ አጠቃቀም ላይ በመመረት %2$s ገደማ ይቀራል"
"%1$s ይቀራል፣ %2$s ገደማ ይቀራል"
"%s ይቀራል። ባትሪ ቆጣቢ በርቷል።"
"በዩኤስቢ በኩል ኃይል መሙላት አይቻልም። ከመሣሪያዎ ጋር የመጣውን ኃይል መሙያ ይጠቀሙ።"
"በዩኤስቢ በኩል ኃይል መሙላት አይቻልም"
"ከእርስዎ መሣሪያ ጋር የመጣውን ኃይል መሙያ ይጠቀሙ"
"ቅንብሮች"
"ባትሪ ቆጣቢ ይብራ?"
"ስለ ባትሪ ቆጣቢ"
"አብራ"
"ባትሪ ቆጣቢን አብራ"
"ቅንብሮች"
"Wi-Fi"
"ማያ በራስ ሰር አሽከርክር"
"ድምጽ አጥፋ"
"ራስ ሰር"
"ማሳወቂያዎች"
"ብሉቱዝ አያይዝ"
"የግቤት ስልቶችን አዘጋጅ"
"የሚዳሰስ የቁልፍ ሰሌዳ"
"%1$s %2$sን እንዲደርስበት ይፈቀድለት?"
"%1$s %2$sን እንዲደርስ ይፈቀድለት?\nይህ መተግበሪያ የመቅዳት ፈቃድ አልተሰጠውም፣ ነገር ግን በዩኤስቢ መሣሪያ በኩል ኦዲዮን መቅዳት ይችላል።"
"%1$s %2$sን እንዲደርስበት ይፈቀድለት?"
"%2$sን እንዲይዘው %1$s ይክፈት?"
"%1$s ን %2$s ለማስተናገድ ይከፈት?\nይህ መተግበሪያ የቅጂ ፈቃድ አልተሰጠውም ሆኖም ግን በዩኤስቢ መሣሪያ በኩል ኦዲዮን መቅዳት ይችላል።"
"%2$sን እንዲይዘው %1$s ይክፈት?"
"ምንም የተጫኑ መተግበሪያዎች ከዚህ የUSB ተቀጥላ ጋር አይሰሩም። በ%1$s ስለዚህ ተቀጥላ የበለጠ ለመረዳት።"
"የUSB ተቀጥላ"
"ዕይታ"
"%2$s ሲገናኝ ሁልጊዜ %1$sን ይክፈቱ"
"%2$s ሲገናኝ ሁልጊዜ %1$sን ይክፈቱ"
"የUSB ማረሚያ ይፈቀድ?"
"የኮምፒውተሩ RSA ቁልፍ ጣት አሻራ ይሄ ነው፦\n%1$s"
"ሁልጊዜ ከዚህ ኮምፒውተር ፍቀድ"
"ፍቀድ"
"የዩኤስቢ እርማት አይፈቀድም"
"አሁን ወደዚህ መሣሪያ የገባው ተጠቃሚ የዩኤስቢ እርማትን ማብራት አይችልም። ይህን ባህሪ ለመጠቀም ወደ ዋና ተጠቃሚ ይቀይሩ።"
"በዚህ አውታረ መረብ ላይ ገመድ-አልባ debugging ይፈቀድ?"
"የአውታረ መረብ ስም (SSID)\n%1$s\n\nየWi‑Fi አድራሻ (BSSID)\n%2$s"
"ሁልጊዜ በዚህ አውታረ መረብ ላይ ፍቀድ"
"ፍቀድ"
"ገመድ-አልባ debugging አይፈቀድም"
"በአሁኑ ጊዜ በመለያ ወደዚህ መሣሪያ የገባው ተጠቃሚ የገመድ-አልባ ማረምን ማብራት አይችልም። ይህን ባህሪ ለመጠቀም ወደ ዋና ተጠቃሚ ይቀይሩ።"
"የዩኤስቢ ወደብ ተሰናክሏል"
"መሣሪያዎን ከፈሳሽ ወይም ፍርስራሽ ለመጠበቅ ሲባል የዩኤስቢ ወደቡ ተሰናክሏል፣ እና ማናቸውም ተቀጥላዎችን አያገኝም።\n\nየዩኤስቢ ወደቡን እንደገና መጠቀም ችግር በማይኖረው ጊዜ ማሳወቂያ ይደርሰዎታል።"
"ኃይል መሙያዎችን እና ተጨማሪ መሣሪያዎችን ፈልጎ ለማግኘት የነቃ የዩኤስቢ ወደብ"
"ዩኤስቢ አንቃ"
"የበለጠ ለመረዳት"
"ማያ እንዲሞላ አጉላ"
"ማያ ለመሙለት ሳብ"
"ቅጽበታዊ ገጽ እይታ"
"ምስል ተልኳል"
"ቅጽበታዊ ገጽ እይታ በማስቀመጥ ላይ..."
"ቅጽበታዊ ገጽ እይታ በማስቀመጥ ላይ..."
"ቅጽበታዊ ገጽ እይታ ተቀምጧል"
"የእርስዎን ቅጽበታዊ ገጽ እይታ ለማየት መታ ያድርጉ"
"ቅጽበታዊ ገጽ ዕይታን ማስቀመጥ አልተቻለም"
"ቅጽበታዊ ገጽ እይታ ከመቀመጡ በፊት መሳሪያ መከፈት አለበት"
"ቅጽበታዊ ገጽ ዕይታን እንደገና ማንሳት ይሞክሩ"
"ቅጽበታዊ ገጽ እይታን ማስቀመጥ አልተቻለም"
"ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎችን ማንሳት በመተግበሪያው ወይም በእርስዎ ድርጅት አይፈቀድም"
"አርትዕ ያድርጉ"
"ቅጽበታዊ ገጽ ዕይታን አርትዕ ያድርጉ"
"ተጨማሪ ይቅረጹ"
"ቅጽበታዊ ገጽ ዕይታን አሰናብት"
"የቅጽበታዊ ገጽ ዕይታ ቅድመ-ዕይታ"
"የላይ ወሰን %1$d በመቶ"
"የታች ወሰን %1$d በመቶ"
"የግራ ወሰን %1$d በመቶ"
"የቀኝ ወሰን %1$d በመቶ"
"የማያ መቅጃ"
"የማያ ገጽ ቀረጻን በማሰናዳት ላይ"
"ለአንድ የማያ ገጽ ቀረጻ ክፍለ-ጊዜ በመካሄድ ያለ ማሳወቂያ"
"መቅረጽ ይጀመር?"
"እየቀረጹ ሳለ የAndroid ስርዓት በማያ ገጽዎ ላይ የሚታይ ወይም በመሣሪያዎ ላይ የሚጫወት ማንኛውም ሚስጥራዊነት ያለው መረጃን መያዝ ይችላል። ይህ የይለፍ ቃላትን፣ የክፍያ መረጃን፣ ፎቶዎችን፣ መልዕክቶችን እና ኦዲዮን ያካትታል።"
"ኦዲዮን ቅረጽ"
"የመሣሪያ ኦዲዮ"
"እንደ ሙዚቃ፣ ጥሪዎች እና የጥሪ ቅላጼዎች ያሉ የመሣሪያዎ ድምጽ"
"ማይክሮፎን"
"የመሣሪያ ኦዲዮ እና ማይክሮፎን"
"ጀምር"
"ማያ ገጽን በመቅረጽ ላይ"
"ማያ ገጽን እና ኦዲዮን በመቅረጽ ላይ"
"በማያ ገጽ ላይ ያሉ ንክኪዎችን አሳይ"
"ለማቆም መታ ያድርጉ"
"አቁም"
"ባለበት አቁም"
"ከቆመበት ቀጥል"
"ይቅር"
"አጋራ"
"የማያ ገጽ ቀረጻ ተሰርዟል"
"የማያ ገጽ ቀረጻ ተቀምጧል"
"ለመመልከት መታ ያድርጉ"
"የማያ ገጽ ቀረጻን መሰረዝ ላይ ስህተት"
"ፈቃዶችን ማግኘት አልተቻለም"
"የማያ ገጽ ቀረጻን መጀመር ላይ ስህተት"
"የUSB ፋይል ሰደዳ አማራጮች"
"እንደ ማህደረ አጫዋች (MTP) ሰካ"
"እንደ ካሜራ (PTP) ሰካ"
"ለMac የAndroid ፋይል ሰደዳ መተግበሪያ ጫን"
"ተመለስ"
"መነሻ"
"ምናሌ"
"ተደራሽነት"
"ማያ ገጹን አዙር"
"አጠቃላይ ዕይታ"
"ፈልግ"
"ካሜራ"
"ስልክ"
"የድምጽ እርዳታ"
"የኪስ ቦርሳ"
"ክፈት"
"መሣሪያ ተቆልፏል"
"የጣት አሻራን በመጠባበቅ ላይ"
"የጣት አሻራዎን ሳይጠቀሙ ይክፈቱ"
"የቅኝት ፊት"
"ላክ"
"ማሳወቂያዎችን ያቀናብሩ"
"ስልክ ክፈት"
"የድምጽ ረዳትን ክፈት"
"ካሜራ ክፈት"
"ይቅር"
"አረጋግጥ"
"እንደገና ይሞክሩ"
"ማረጋገጥን ለመሰረዝ መታ ያድርጉ"
"እባክዎ እንደገና ይሞክሩ"
"መልክዎን በመፈለግ ላይ"
"መልክ ተረጋግጧል"
"ተረጋግጧል"
"ለማጠናቀቅ አረጋግጥን መታ ያድርጉ"
"የተረጋገጠ"
"ፒን ይጠቀሙ"
"ሥርዓተ ጥለትን ተጠቀም"
"የይለፍ ቃልን ተጠቀም"
"የተሳሳተ ፒን"
"የተሳሳተ ሥርዓተ ጥለት"
"የተሳሳተ የይለፍ ቃል"
"ከልክ በላይ ብዙ የተሳሳቱ ሙከራዎች።\nበ%d ሰከንዶች ውስጥ እንደገና ይሞክሩ።"
"እንደገና ይሞክሩ። ሙከራ %1$d ከ%2$d።"
"የእርስዎ ውሂብ ይሰረዛል"
"በሚቀጥለው ሙከራ ላይ ትክክል ያልሆነ ሥርዓተ ጥለት ካስገቡ የዚህ መሣሪያ ውሂብ ይሰረዛል።"
"በሚቀጥለው ሙከራ ላይ ትክክል ያልሆነ ፒን ካስገቡ የዚህ መሣሪያ ውሂብ ይሰረዛል።"
"በሚቀጥለው ሙከራ ላይ ትክክል ያልሆነ የይለፍ ቃል ካስገቡ የዚህ መሣሪያ ውሂብ ይሰረዛል።"
"በሚቀጥለው ሙከራ ላይ ትክክል ያልሆነ ሥርዓተ ጥለት ካስገቡ ይህ ተጠቃሚ ይሰረዛል።"
"በሚቀጥለው ሙከራ ላይ ትክክል ያልሆነ ፒን ካስገቡ ይህ ተጠቃሚ ይሰረዛል።"
"በሚቀጥለው ሙከራ ላይ ትክክል ያልሆነ የይለፍ ቃል ካስገቡ ይህ ተጠቃሚ ይሰረዛል።"
"በሚቀጥለው ሙከራ ላይ ትክክል ያልሆነ ሥርዓተ ጥለት ካስገቡ የእርስዎ የሥራ መገለጫ እና ውሂቡ ይሰረዛሉ።"
"በሚቀጥለው ሙከራ ላይ ትክክል ያልሆነ ፒን ካስገቡ የእርስዎ የሥራ መገለጫ እና ውሂቡ ይሰረዛሉ።"
"በሚቀጥለው ሙከራ ላይ ትክክል ያልሆነ የይለፍ ቃል ካስገቡ የእርስዎ የሥራ መገለጫ እና ውሂቡ ይሰረዛሉ።"
"በጣም ብዙ ትክክል ያልሆኑ ሙከራዎች። ይህ የመሣሪያ ውሂብ ይሰረዛል።"
"በጣም ብዙ ትክክል ያልሆኑ ሙከራዎች። ይህ ተጠቃሚ ይሰረዛል።"
"በጣም ብዙ ትክክል ያልሆኑ ሙከራዎች። የዚህ የሥራ መገለጫ እና ውሂቡ ይሰረዛሉ።"
"አሰናብት"
"የጣት አሻራ ዳሳሹን ይንኩ"
"የጣት አሻራ አዶ"
"መልክን መለየት አልተቻለም። በምትኩ የጣት አሻራ ይጠቀሙ።"
"ለመቀጠል የእርስዎን የጣት አሻራ ይጠቀሙ"
"የጣት አሻራን መለየት አልተቻለም። በምትኩ የማያ ገጽ መቆለፊያ ይጠቀሙ።"
"እርስዎን በመፈለግ ላይ…"
"የፊት አዶ"
"የተኳኋኝአጉላ አዝራር።"
"አነስተኛውን ማያ ወደ ትልቅ አጉላ።"
"ብሉቱዝ ተያይዟል።"
"ብሉቱዝ ተለያይቷል።"
"ምንም ባትሪ የለም።"
"ባትሪ አንድ አሞሌ።"
"ባትሪ ሁለት አሞሌዎች።"
"ባትሪ ሦስት አሞሌዎች።"
"ባትሪ ሙሉ ነው።"
"የባትሪ መቶኛ አይታወቅም።"
"ከ%s ጋር ተገናኝቷል።"
"ከ%s ጋር ተገናኝቷል።"
"ከ%s ጋር ተገናኝቷል።"
"ምንም WiMAX."
"WiMAX አንድ አሞሌ።"
"WiMAX ሁለት አሞሌዎች።"
"WiMAX ሦስት አሞሌዎች።"
"WiMAX አመልካች ሙሉ ነው።"
"ምንም ምልክት የለም።"
"አልተገናኘም።"
"ዜሮ አሞሌዎች።"
"አንድ አሞሌ።"
"ሁለት አሞሌዎች።"
"ሶስት አሞሌዎች።"
"ምልክት ሙሉ ነው።"
"በርቷል።"
"ጠፍቷል።"
"ተገናኝቷል።"
"በማገናኘት ላይ።"
"ኤችኤስፒኤ"
"በማዛወር ላይ"
"Wi-Fi"
"ምንም SIM የለም።"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ በርቷል"
"ጠፍቷል"
"ብሉቱዝ ማያያዝ።"
"የአውሮፕላን ሁነታ።"
"ቪፒኤን በርቷል።"
"ምንም SIM ካርድ የለም።"
"የባትሪ ዝርዝሮችን ክፈት"
"የባትሪ %d መቶኛ።"
"ባትሪ %1$s በመቶ፣ በአጠቃቀምዎ ላይ በመመስረት %2$s ገደማ ይቀራል"
"ባትሪ ኃይል በመሙላት ላይ፣ %d %%."
"የስርዓት ቅንብሮች"
"ማሳወቂያዎች"
"ሁሉንም ማሳወቂያዎች ይመልከቱ"
"ማሳወቂያ አጽዳ"
"GPS ነቅቷል።"
"GPS በማግኘት ላይ።"
"TeleTypewriter ነቅቷል።"
"የስልክ ጥሪ ይንዘር።"
"የስልክ ጥሪ ፀጥታ።"
"ማሳወቂያ ተወግዷል።"
"የማሳወቂያ ጥላ።"
"ፈጣን ቅንብሮች።"
"ማያ ገጽ ቆልፍ።"
"ቅንብሮች"
"አጠቃላይ እይታ።"
"የስራ ማያ ገጽ ቁልፍ"
"ዝጋ"
"%1$s።"
"Wifi ጠፍቷል።"
"Wifi በርቷል።"
"ተንቀሳቃሽ ስልክ %1$s። %2$s። %3$s።"
"ባትሪ %s።"
"የአውሮፕላን ሁነታ ጠፍቷል።"
"የአውሮፕላን ሁነታ በርቷል።"
"የአውሮፕላን ሁነታ ጠፍቷል።"
"የአውሮፕላን ሁነታ በርቷል።"
"ሙሉ ለሙሉ ጸጥታ"
"ማንቂያዎች ብቻ"
"አትረብሽ።"
"አትረብሽ ጠፍቷል።"
"አትረብሽ በርቷል።"
"ብሉቱዝ።"
"ብሉቱዝ ጠፍቷል።"
"ብሉቱዝ በርቷል።"
"ብሉቱዝ በመገናኘት ላይ።"
"ብሉቱዝ ተገናኝቷል።"
"ብሉቱዝ ጠፍቷል።"
"ብሉቱዝ በርቷል።"
"አካባቢን ሪፖርት ማድረግ ጠፍቷል።"
"አካባቢን ሪፖርት ማድረግ በርቷል።"
"አካባቢን ሪፖርት ማድረግ ጠፍቷል።"
"አካባቢን ሪፖርት ማድረግ በርቷል።"
"ማንቂያ ለ%s ተዋቅሯል።"
"ፓነል ዝጋ።"
"ተጨማሪ ጊዜ።"
"ያነሰ ጊዜ።"
"የባትሪ ብርሃን ጠፍቷል።"
"የባትሪ ብርሃን አይገኝም።"
"የባትሪ ብርሃን በርቷል።"
"የባትሪ ብርሃን ጠፍቷል።"
"የባትሪ ብርሃን በርቷል።"
"የቀለም ግልበጣ ጠፍቷል።"
"የቀለም ግልበጣ በርቷል።"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ መገናኛ ነጥብ ጠፍቷል።"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ መገናኛ ነጥብ በርቷል።"
"ማያ ገጽ መውሰድ ቆሟል።"
"የሥራ ሁነታ ባለበት ቆሟል።"
"የሥራ ሁነታ በርቷል።"
"ውሂብ ቆጣቢ ጠፍቷል።"
"ውሂብ ቆጣቢ በርቷል።"
"የዳሳሽ ግላዊነት ጠፍቷል።"
"የዳሳሽ ግላዊነት በርቷል።"
"ብሩህነት ያሳዩ"
"ኃይል በመሙላት ላይ"
"2ጂ-3ጂ ውሂብ ላፍታ ቆሟል"
"4ጂ ውሂብ ላፍታ ቆሟል"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ ባለበት ቆሟል"
"ውሂብ ላፍታ ቆሟል"
"የውሂብ ገደቡ ላይ ተደርሷል። ከእንግዲህ የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ እየተጠቀሙ አይደሉም።\n\nከቆመበት ከቀጠሉ የውሂብ አጠቃቀም ክፍያዎች ተፈጻሚ ሊሆኑ ይችላሉ።"
"ከቆመበት ቀጥል"
"ለGPS በመፈለግ ላይ"
"በ GPS የተዘጋጀ ሥፍራ"
"የአካባቢ ጥያቄዎች ነቅተዋል"
"ዳሳሾች ጠፍተዋል ገቢር"
"ሁሉንም ማሳወቂያዎች አጽዳ"
"+ %s"
- ከውስጥ ተጨማሪ %s ማሳወቂያዎች።
- ከውስጥ ተጨማሪ %s ማሳወቂያዎች።
"%1$s፦ %2$s"
"የማሳወቂያ ቅንብሮች"
"የ%s ቅንብሮች"
"ማያ ገጽ በራስ ሰር ይዞራል።"
"ማያ ገጽ በወርድ ገፅ አቀማመጥ ተቆልፏል።"
"ማያ ገጽ በቁም ገፅ አቀማመጥ ተቆልፏል።"
"ማያ ገጽ አሁን በራስ-ሰር ይሽከረከራል።"
"ማያ ገጽ አሁን በወርድ አቀማመጠ-ገፅ ተቆልፏል።"
"ማያ ገጽ አሁን በቁም አቀማመጠ-ገፅ ተቆልፏል።"
"የማወራረጃ ምግቦች መያዣ"
"የማያ ገጽ ማቆያ"
"ኤተርኔት"
"ተጨማሪ አማራጮችን ለማግኘት አዶዎችን ነክተው ይያዙ"
"አትረብሽ"
"ቅድሚያ የሚሰጠው ብቻ"
"ማንቂያዎች ብቻ"
"ሙሉ ለሙሉ ጸጥታ"
"ብሉቱዝ"
"ብሉቱዝ (%d መሣሪያዎች)"
"ብሉቱዝ ጠፍቷል"
"ምንም የተጣመሩ መሣሪያዎች አይገኝም"
"%s ባትሪ"
"ኦዲዮ"
"ማዳመጫ"
"ግቤት"
"አጋዥ መስሚያዎች"
"በማብራት ላይ..."
"ብሩህነት"
"በራስ ሰር አሽከርክር"
"ማያ ገጽን በራስ-አሽከርክር"
"%s ሁነታ"
"አዙሪት ተቆልፏል"
"በቁመት"
"በወርድ"
"የግቤት ስልት"
"አካባቢ"
"አካባቢ ጠፍቷል"
"የካሜራ መዳረሻ"
"የማይክሮፎን መዳረሻ"
"ይገኛል"
"ታግዷል"
"የሚዲያ መሣሪያ"
"RSSI"
"የአደጋ ጊዜ ጥሪዎች ብቻ"
"ቅንብሮች"
"ሰዓት"
"እኔ"
"ተጠቃሚ"
"አዲስ ተጠቃሚ"
"Wi-Fi"
"በይነመረብ"
"አውታረ መረቦች ይገኛሉ"
"አውታረ መረቦች አይገኙም"
"አልተገናኘም"
"ምንም አውታረ መረብ የለም"
"Wi-Fi ጠፍቷል"
"Wi-Fi በርቷል"
"ምንም የWi-Fi አውታረ መረቦች የሉም"
"በማብራት ላይ..."
"የማያ ገጽ መውሰድ"
"በመውሰድ ላይ"
"ያልተሰየመ መሳሪያ"
"ለመውሰድ ዝግጁ"
"ምንም መሣሪያዎች አይገኙም"
"Wi-Fi አልተገናኘም"
"ብሩህነት"
"ራስ-ሰር"
"ቀለማትን ግልብጥ"
"የቀለም እርማት ሁነታ"
"ተጨማሪ ቅንብሮች"
"የተጠቃሚ ቅንብሮች"
"ተከናውኗል"
"ዝጋ"
"ተገናኝቷል"
"ተገናኝቷል፣ ባትሪ %1$s"
"በማገናኘት ላይ..."
"በማገናኘት ላይ"
"መገናኛ ነጥብ"
"በማብራት ላይ..."
"ውሂብ ቆጣቢ በርቷል"
- %d መሣሪያዎች
- %d መሣሪያዎች
"ማሳወቂያዎች"
"የባትሪ ብርሃን"
"ካሜራ ስራ ላይ ነው"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ"
"የውሂብ አጠቃቀም"
"ቀሪ ውሂብ"
"ከገደብ በላይ"
"%s ጥቅም ላይ ውሏል"
"%s ገደብ"
"የ%s ማስጠንቀቂያ"
"የሥራ መተግበሪያዎች"
"የምሽት ብርሃን"
"ጸሐይ ስትጠልቅ ይበራል"
"ጸሐይ እስክትወጣ ድረስ"
"%s ላይ ይበራል"
"እስከ %s ድረስ"
"ጨለማ ገጽታ"
"ባትሪ ቆጣቢ"
"ጸሐይ ስትጠልቅ ይበራል"
"ጸሐይ እስክትወጣ ድረስ"
"%s ላይ ይበራል"
"እስከ %s ድረስ"
"ኤንኤፍሲ"
"ኤንኤፍሲ ተሰናክሏል"
"ኤንኤፍሲ ነቅቷል"
"የማያ ቀረጻ"
"ጀምር"
"አቁም"
"የመሣሪያ ማይክሮፎን እገዳ ይነሳ?"
"የመሣሪያ ካሜራ እገዳ ይነሳ?"
"የመሣሪያ ካሜራ እና ማይክሮፎን እገዳ ይነሳ?"
"ይህ የእርስዎን ማይክሮፎን እንዲጠቀሙ የተፈቀደላቸው የሁሉም መተግበሪያዎች እና አገልግሎቶች መዳረሻ እገዳን ያነሳል።"
"ይህ ካሜራዎን እንዲጠቀሙ ለተፈቀደላቸው ሁሉም መተግበሪያዎች እና አገልግሎቶች መዳረሻን እገዳ ያነሳል።"
"ይህ የእርስዎን ካሜራ ወይም ማይክሮፎን እንዲጠቀሙ የተፈቀደላቸው የሁሉም መተግበሪያዎች እና አገልግሎቶች መዳረሻ እገዳን ያነሳል።"
"መሣሪያ"
"አጠቃላይ እይታን ቀያይር"
"ባትሪ ሞልቷል"
"ኃይል በመሙላት ላይ"
"%s እስኪሞላ ድረስ"
"ባትሪ እየሞላ አይደለም"
"አውታረ መረብ\nክትትል ሊደረግበት ይችላል"
"ፍለጋ"
"ለ%s ወደ ላይ አንሸራትት።"
"ለ%s ወደ ግራ አንሸራትት።"
"እርስዎ ከወሰንዋቸው ማንቂያዎች፣ አስታዋሾች፣ ክስተቶች እና ደዋዮች በስተቀር፣ በድምጾች እና ንዝረቶች አይረበሹም። ሙዚቃ፣ ቪዲዮዎች እና ጨዋታዎች ጨምሮ ለመጫወት የሚመርጡትን ማንኛውም ነገር አሁንም ይሰማሉ።"
"ከማንቂያዎች በስተቀር፣ በድምጾች እና ንዝረቶች አይረበሹም። ሙዚቃ፣ ቪዲዮዎች እና ጨዋታዎች ጨምሮ ለመጫወት የሚመርጡትን ማንኛውም ነገር አሁንም ይሰማሉ።"
"አብጅ"
"ይሄ ማንቂያዎችን፣ ሙዚቃን፣ ቪዲዮዎችን እና ጨዋታዎችንም ጨምሮ ሁሉንም ድምጾች እና ንዝረቶች ያጠፋል። አሁንም የድምጽ ጥሪዎችን ማድረግ ይችላሉ።"
"ይሄ ማንቂያዎችን፣ ሙዚቃን፣ ቪዲዮዎችን እና ጨዋታዎችንም ጨምሮ ሁሉንም ድምጾች እና ንዝረቶች ያጠፋል።"
"+%d"
"በጣም አስቸካይ ያልሆኑ ማሳወቂያዎች ከታች"
"ለመክፈት ዳግም መታ ያድርጉ"
"እንደገና መታ ያድርጉ"
"ለመክፈት በጣት ወደ ላይ ጠረግ ያድርጉ"
"ለመክፈት ይጫኑ"
"እንደገና ለመሞከር ወደ ላይ ይጥረጉ"
"NFCን ለመጠቀም ይክፈቱ"
"ይህ መሣሪያ የድርጅትዎ ነው"
"ይህ መሳሪያ ንብረትነቱ የ%s ነው"
"ይህ መሣሪያ በ%sየሚቀርብ ነው"
"ለስልክ ከአዶ ላይ ጠረግ ያድርጉ"
"ለድምጽ ረዳት ከአዶ ጠረግ ያድርጉ"
"ለካሜራ ከአዶ ላይ ጠረግ ያድርጉ"
"አጠቃላይ ጸጥታ። ይህ በተጨማሪ ማያ ገጽ አንባቢን ፀጥ ያደርጋል።"
"ሙሉ ለሙሉ ጸጥታ"
"ቅድሚያ የሚሰጠው ብቻ"
"ማንቂያዎች ብቻ"
"ሙሉ ለሙሉ\nጸጥታ"
"ቅድሚያ ተሰጪ\nብቻ"
"ማንቂያዎች\nብቻ"
"%2$s • በገመድ-አልባ ኃይል በመሙላት ላይ • በ%1$s ውስጥ ይሞላል"
"%2$s • ኃይል በመሙላት ላይ • በ%1$s ውስጥ ይሞላል"
"%2$s • በፍጥነት ኃይልን በመሙላት ላይ • በ%1$s ውስጥ ይሞላል"
"%2$s • በዝግታ ኃይልን በመሙላት ላይ • በ%1$s ውስጥ ይሞላል"
"ተጠቃሚ ቀይር"
"ተጠቃሚ ይለውጡ፣ የአሁን ተጠቃሚ %s"
"የአሁን ተጠቃሚ %s"
"መገለጫ አሳይ"
"ተጠቃሚ አክል"
"አዲስ ተጠቃሚ"
"እንግዳ ይወገድ?"
"በዚህ ክፍለ-ጊዜ ውስጥ ያሉ ሁሉም መተግበሪያዎች እና ውሂብ ይሰረዛሉ።"
"አስወግድ"
"እንኳን በደህና ተመለሱ እንግዳ!"
"ክፍለ-ጊዜዎን መቀጠል ይፈልጋሉ?"
"እንደገና ጀምር"
"አዎ፣ ቀጥል"
"የእንግዳ ተጠቃሚ"
"መተግበሪያዎችና ውሂብ ለመሰረዝ እንግዳ ተጣቀሚን ያስወግዱ"
"እንግዳን አስወግድ"
"ተጠቃሚን አስወጣ"
"አሁን ያለውን ተጠቃሚ አስወጣ"
"ተጠቃሚን አስወጣ"
"አዲስ ተጠቃሚ ይታከል?"
"እርስዎ አንድ አዲስ ተጠቃሚ ሲያክሉ ያ ሰው የራሱ ቦታ ማዘጋጀት አለበት።\n\nማንኛውም ተጠቃሚ መተግበሪያዎችን ለሌሎች ተጠቃሚዎች ሁሉ ሊያዘምን ይችላል።"
"የተጠቃሚ ገደብ ላይ ተደርሷል"
- %d ተጠቃሚዎች ብቻ ናቸው ሊፈጠሩ የሚችሉት።
- %d ተጠቃሚዎች ብቻ ናቸው ሊፈጠሩ የሚችሉት።
"ተጠቃሚ ይወገድ?"
"ሁሉም የዚህ ተጠቃሚ መተግበሪያዎች እና ውሂብ ይሰረዛሉ።"
"አስወግድ"
"ባትሪ ቆጣቢ በርቷል"
"አፈጻጸምን እና የጀርባ ውሂብ ይቀንሳል"
"ባትሪ ቆጣቢን አጥፋ"
"%s በእርስዎ ማያ ገጽ ላይ ያለን ወይም በእርስዎ መሣሪያ ላይ በመጫወት ላይ ያለን ሁሉንም መረጃ በቀረጻ ወይም casting ላይ እያለ መዳረሻ ይኖረዋል። ይህ እንደ የይለፍ ቃላት፣ የክፍያ ዝርዝሮች፣ ፎቶዎች፣ መልዕክቶች እና እርስዎ የሚጫውቱት ኦዲዮን የመሳሰለ መረጃን ያካትታል።"
"ይህን ተግባር የሚያቀርበው አገልግሎት በእርስዎ ማያ ገጽ ላይ ያለን ወይም በእርስዎ መሣሪያ ላይ በመጫወት ላይ ያለን ሁሉንም መረጃ በቀረጻ ወይም casting ላይ እያለ መዳረሻ ይኖረዋል። ይህ እንደ የይለፍ ቃላት፣ የክፍያ ዝርዝሮች፣ ፎቶዎች፣ መልዕክቶች እና እርስዎ የሚጫውቱት ኦዲዮን የመሳሰለ መረጃን ያካትታል።"
"ቀረጻ ወይም cast ማድረግ ይጀምር?"
"ከ%s ጋር ቀረጻ ወይም casting ይጀምር?"
"ዳግመኛ አታሳይ"
"ሁሉንም አጽዳ"
"ያቀናብሩ"
"ታሪክ"
"አዲስ"
"ጸጥ ያለ"
"ማሳወቂያዎች"
"ውይይቶች"
"ሁሉንም ጸጥ ያሉ ማሳወቂያዎችን ያጽዱ"
"ማሳወቂያዎች በአትረብሽ ባሉበት ቆመዋል"
"አሁን ጀምር"
"ምንም ማሳወቂያ የለም"
"መገለጫ ክትትል ሊደረግበት ይችላል"
"አውታረ መረብ በክትትል እየተደረገበት ሊሆን ይችላል"
"አውታረ መረብ ክትትል የሚደረግበት ሊሆን ይችላል"
"ይህ መሣሪያ በእርስዎ ወላጅ የሚተዳደር ነው።"
"የእርስዎ ድርጅት የዚህ መሣሪያ ባለቤት ነው፣ እና የአውታረ መረብ ትራፊክን ሊከታተል ይችላል"
"%1$s የዚህ መሣሪያ ባለቤት ነው፣ እና የአውታረ መረብ ትራፊክን ሊከታተል ይችላል"
"ይህ መሣሪያ በ%s የሚቀርብ ነው"
"ይህ መሣሪያ የድርጅትዎ ሲሆን ከ%1$s ጋር ተገናኝቷል"
"ይህ መሳሪያ ንብረትነቱ የ%1$sሲሆን ከ%2$s ጋር ተገናኝቷል"
"ይህ መሣሪያ የድርጅትዎ ነው"
"ይህ መሳሪያ ንብረትነቱ የ%1$s ነው"
"ይህ መሣሪያ የድርጅትዎ ሲሆን ከቪፒኤን ጋር ተገናኝቷል"
"ይህ መሳሪያ ንብረትነቱ የ%1$s ሲሆን ከቪፒኤን ጋር ተገናኝቷል"
"የእርስዎ ድርጅት በእርስዎ የሥራ መገለጫ ያለን የአውታረ መረብ ትራፊክን ሊቆጣጠር ይችል ይሆናል"
"%1$s በእርስዎ የሥራ መገለጫ ውስጥ የአውታረ መረብ ትራፊክ ላይ ክትትል ሊያደርግ ይችላል"
"የስራ መገለጫ አውታረ መረብ እንቅስቃሴ ለአይቲ አስተዳዳሪዎ ይታያል"
"አውታረ መረብ ክትትል የሚደረግበት ሊሆን ይችላል"
"ይህ መሳሪያ ከቪፒኤን ጋር ተገናኝቷል"
"የእርስዎ የሥራ መገለጫ ከ%1$s ጋር ተገናኝቷል።"
"የእርስዎ የግል መገለጫ ከ%1$s ጋር ተገናኝቷል"
"ይህ መሳሪያ ከ%1$s ጋር ተገናኝቷል"
"ይህ መሣሪያ በ%s የሚቀርብ ነው"
"የመሣሪያ አስተዳደር"
"መገለጫን መከታተል"
"የአውታረ መረብ ክትትል"
"VPN"
"የአውታረ መረብ ምዝግብ ማስታወሻ መያዝ"
"CA ምስክርነቶች"
"VPN አሰናክል"
"የVPN ግንኙነት አቋርጥ"
"መመሪያዎችን ይመልከቱ"
"መቆጣጠሪያዎችን አሳይ"
"ይህ መሣሪያ የ%1$s ነው።\n\nየእርስዎ የአይቲ አስተዳዳሪ ቅንብሮችን፣ የኮርፖሬት መዳረሻን፣ መተግበሪያዎችን፣ ከመሣሪያዎ ጋር የተጎዳኘ ውሂብን እና የመሣሪያዎ አካባቢ መረጃን መከታተል እና ማቀናበር ይችላል።\n\nተጨማሪ መረጃ የአይቲ አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።"
"%1$s ከዚህ መሣሪያ ጋር የተጎዳኘ ውሂብን መድረስ፣ መተግበሪያዎችን ማቀናበር እና የዚህ መሣሪያ ቅንብሮችን መለወጥ ይችላል።\n\nጥያቄዎች ካሉዎት %2$sን ያነጋግሩ።"
"ይህ መሣሪያ የድርጅትዎ ነው።\n\nየእርስዎ የአይቲ አስተዳዳሪ ቅንብሮችን፣ የኮርፖሬት መዳረሻን፣ መተግበሪያዎችን፣ ከመሣሪያዎ ጋር የተጎዳኘ ውሂብን እና የመሣሪያዎ አካባቢ መረጃን መከታተል እና ማቀናበር ይችላል።\n\nለተጨማሪ መረጃ የአይቲ አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።"
"የእርስዎ ድርጅት የእውቅና ማረጋገጫ ሰጪ ባለሥልጣን በዚህ መሣሪያ ላይ ጭኗል። የእርስዎ ደኅንነቱ የተጠበቀ አውታረ መረብ ትራፊክ ክትትል ሊደረግበት እና ሊሻሻል ይችላል።"
"የእርስዎ ድርጅት የእውቅና ማረጋገጫ ሰጪ ባለሥልጣን በእርስዎ የሥራ መገለጫ ላይ ጭኗል። የእርስዎ ደኅንነቱ የተጠበቀ አውታረ መረብ ትራፊክ ክትትል ሊደረግበት እና ሊሻሻል ይችላል።"
"የእውቅና ማረጋገጫ ሰጪ ባለሥልጣን በዚህ መሣሪያ ላይ ተጭኗል። የእርስዎ ደኅንነቱ የተጠበቀ አውታረ መረብ ትራፊክ ክትትል ሊደረግበት እና ሊሻሻል ይችላል።"
"የእርስዎ አስተዳዳሪ የአውታረ መረብ ምዝግብ ማስታወሻ መያዝን አብርተዋል፣ ይህም በመሣሪያዎ ላይ ያለውን ትራፊክ ይከታተላል።"
"የእርስዎ አስተዳዳሪ በስራ መገለጫዎ ውስጥ፣ ግን በግል መገለጫዎ ላይ ሳይሆን፣ ትራፊክን የሚቆጣጠር የአውታረ መረብ ምዝግብ ማስታወሻ አብርተዋል።"
"እርስዎ ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ድር ጣቢያዎችንም ጨምሮ የግል የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን መከታተል ከሚችለው %1$s ጋር ተገናኝተዋል።"
"ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ድር ጣቢያዎችንም ጨምሮ የግል የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን መከታተል ከሚችሉት %1$s እና %2$s ጋር ተገናኝተዋል።"
"የእርስዎ የሥራ መገለጫ የእርስዎን ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ድር ጣቢያዎችንም ጨምሮ የግል የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን መከታተል ከሚችለው %1$s ጋር ተገናኝቷል።"
"የእርስዎ የግል መገለጫ ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ድር ጣቢያዎችንም ጨምሮ የግል የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን መከታተል ከሚችለው %1$s ጋር ተገናኝቷል።"
"የእርስዎ መሣሪያ በ%1$s ነው የሚቀናበረው።"
"%1$s የእርስዎን መሣሪያ ለማቀናበር %2$sን ይጠቀማል።"
"የእርስዎ አስተዳዳሪ ቅንብሮችን፣ የኮርፖሬት መዳረሻን፣ መተግበሪያዎችን፣ ከዚህ መሣሪያ ጋር የተጎዳኘ ውሂብን እና የመሣሪያዎን አካባቢ መከታተል እና ማቀናበር ይችላሉ።"
" "
"የበለጠ ለመረዳት"
"እርስዎ ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ድር ጣቢያዎችንም ጨምሮ የግል የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን መከታተል ከሚችለው %1$s ጋር ተገናኝተዋል።"
" "
"የቪፒኤን ቅንብሮችን ይክፈቱ"
" "
"የታመኑ ምስክርነቶችን ክፈት"
"የእርስዎ አስተዳዳሪ የአውታረ መረብ ምዝግብ ማስታወሻ መያዝን አብርተዋል፣ ይህም በመሣሪያዎ ላይ ያለውን ትራፊክ ይከታተላል።\n\nተጨማሪ መረጃ ለማግኘት አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።"
"አንድ መተግበሪያ የVPN ግንኙነት እንዲያዋቅር ፍቃድ ሰጥተውታል።\n\nይህ መተግበሪያ ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ድር ጣቢያዎችንም ጨምሮ የመሣሪያዎን እና የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን መከታተል ይችላል።"
"የእርስዎ የስራ መገለጫ በ%1$s ነው የሚቀናበረው።\n\nየእርስዎ አስተዳዳሪ ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ድር ጣቢያዎችን ጨምሮ የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን መከታተል ይችላል።\n\nተጨማሪ መረጃ ለማግኘት አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።\n\nእርስዎ እንዲሁም የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን መከታተል ከሚችል ቪፒኤን ጋር ተገናኝተዋል።"
"ይህ መሣሪያ በእርስዎ ወላጅ የሚተዳደር ነው። ወላጅዎ የሚጠቀሙባቸውን መተግበሪያዎች፣ አካባቢዎን እና የማያ ገጽ ጊዜዎን የመሳሰሉ መረጃዎችን ማየት እና ማስተዳደር ይችላል።"
"VPN"
"እርስዎ ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ድር ጣቢያዎችንም ጨምሮ የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን ከሚከታተለው %1$s ጋር ተገናኝተዋል።"
"እርስዎ ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ድር ጣቢያዎችንም ጨምሮ የግል የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን መከታተል ከሚችለው %1$s ጋር ተገናኝተዋል።"
"እርስዎ ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ድር ጣቢያዎችንም ጨምሮ የግል የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን ከሚከታተለው ከ%1$s ጋር ተገናኝተዋል።"
"የእርስዎ የሥራ መገለጫ በ%1$s የሚተዳደር ነው። መገለጫው ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን፣ እና የድር ጣቢያዎችን ጨምሮ የአውታረ መረብ እንቅስቃሴን መቆጣጠር ከሚችለው ከ%2$s ጋር ተገናኝቷል።\n\nለተጨማሪ መረጃ የእርስዎን አስተዳዳሪ ያነጋግሩ።"
"የእርስዎ የሥራ መገለጫ በ%1$s የሚተዳደር ነው። መገለጫው ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን፣ እና የድር ጣቢያዎችን ጨምሮ የአውታረ መረብ እንቅስቃሴን መቆጣጠር ከሚችለው ከ%2$s ጋር ተገናኝቷል።\n\nበተጨማሪ የእርስዎን የግል የአውታረ መረብ እንቅስቃሴ መቆጣጠር ከሚችለው ከ%3$s ጋር ተገናኝተዋል።"
"በ TrustAgent እንደተከፈተ ቀርቷል"
"እራስዎ እስኪከፍቱት ድረስ መሣሪያ እንደተቆለፈ ይቆያል"
"%1$s\n%2$s"
"ማሳወቂያዎችን ፈጥነው ያግኙ"
"ከመክፈትዎ በፊት ይመልከቷቸው"
"አይ፣ አመሰግናለሁ"
"አዋቅር"
"%1$s። %2$s"
"አሁን አጥፋ"
"የድምፅ ቅንብሮች"
"አስፋ"
"ሰብስብ"
"ራስሰር የሥዕል መግለጫ ጽሑፍን ሚዲያ"
"የሥዕል መግለጫ ጽሑፎችን ጠቃሚ ምክር ዝጋ"
"የሥዕል መግለጫ ጽሑፎች ንብርብር"
"አንቃ"
"አሰናክል"
"የውጽዓት መሣሪያን ይቀይሩ"
"መተግበሪያ ተሰክቷል"
"ይሄ እስኪነቅሉት ድረስ በእይታ ውስጥ ያስቀምጠዋል። ለመንቀል ተመለስ እና አጠቃላይ ዕይታ የሚለውን ይጫኑ እና ይያዙ።"
"ይሄ እስኪነቅሉት ድረስ በእይታ ውስጥ ያስቀምጠዋል። ለመንቀል ተመለስ እና መነሻ የሚለውን ይንኩ እና ይያዙ።"
"እስኪነቅሉት ድረስ ይህ በእይታ ውስጥ ያቆየዋል። ለመንቀል ወደ ላይ ጠረግ አድርገው ይያዙ።"
"ይሄ እስኪነቅሉት ድረስ በእይታ ውስጥ ያስቀምጠዋል። ለመንቀል አጠቃላይ ዕይታ ተጭነው ይያዙ።"
"ይሄ እስኪነቅሉት ድረስ በእይታ ውስጥ ያስቀምጠዋል። ለመንቀል መነሻ የሚለውን ይንኩ እና ይያዙ።"
"የግል ውሂብ ተደራሽ ሊሆን ይችላል (እንደ እውቂያዎች እና የኢሜይል ይዘት ያለ)።"
"የተሰካው መተግበሪያ ሌሎች መተግበሪያዎችን ሊከፍት ይችላል።"
"ይህን መተግበሪያ ለመንቀል የተመለስ እና አጠቃላይ ዕይታ አዝራሮችን ነክተው ይያዙ"
"ይህን መተግበሪያ ለመንቀል የተመለስ እና መነሻ አዝራሮችን ነክተው ይያዙ"
"ይህን መተግበሪያ ለመንቀል ወደ ላይ ጠርገው ይያዙ"
"ገባኝ"
"አይ፣ አመሰግናለሁ"
"መተግበሪያ ተሰክቷል"
"መተግበሪያ ተነቅሏል"
"%1$s ይደበቅ?"
"በቅንብሮች ውስጥ በሚቀጥለው ጊዜ እንዲበራ በሚያደርጉበት ጊዜ ዳግመኛ ብቅ ይላል።"
"ደብቅ"
"ጥሪ"
"ሥርዓት"
"ጥሪ"
"ማህደረ መረጃ"
"ማንቂያ"
"ማሳወቂያ"
"ብሉቱዝ"
"ድርብ ባለ በርካታ ቅላጼ ድግምግሞሽ"
"ተደራሽነት"
"ጥሪዎች"
"ጥሪ"
"ንዘር"
"ድምጸ-ከል አድርግ"
"ስልክ ንዘር ላይ ነው"
"ስልክ ድምፀ-ከል ሆኗል"
"%1$s። ድምጸ-ከል ለማድረግ መታ ያድርጉ"
"%1$s። ወደ ንዝረት ለማቀናበር መታ ያድርጉ። የተደራሽነት አገልግሎቶች ድምጸ-ከል ሊደረግባቸው ይችላል።"
"%1$s። ድምጸ-ከል ለማድረግ መታ ያድርጉ። የተደራሽነት አገልግሎቶች ድምጸ-ከል ሊደረግባቸው ይችላል።"
"%1$s። ወደ ንዝረት ለማቀናበር መታ ያድርጉ።"
"%1$s። ድምጸ-ከል ለማድረግ መታ ያድርጉ።"
"የደዋይ ሁነታን ለመቀየር መታ ያድርጉ"
"ድምጸ-ከል አድርግ"
"ድምጸ-ከልን አንሳ"
"ንዘር"
"%s የድምፅ መቆጣጠሪያዎች"
"ጥሪዎች እና ማሳወቂያዎች (%1$s) ላይ ይደውላሉ"
"የሚዲያ ውጽዓት"
"የስልክ ጥሪ ውፅዓት"
"ምንም መሣሪያዎች አልተገኙም"
"ምንም መሣሪያዎች አልተገኙም። %1$sን ማብራት ይሞክሩ።"
"ብሉቱዝ"
"Wi-Fi"
"ብሉቱዝ እና Wi-Fi"
"የስርዓት በይነገጽ መቃኛ"
"የተቀላቀለ የባትሪ አጠቃቀም መቶኛ አሳይ"
"ኃይል በማይሞላበት ጊዜ በሁነታ አሞሌ አዶ ውስጥ የባትሪ ደረጃ መቶኛን አሳይ"
"ፈጣን ቅንብሮች"
"የሁኔታ አሞሌ"
"አጠቃላይ እይታ"
"የስርዓት ተጠቃሚ በይነገጽ ማሳያ ሁነታ"
"የማሳያ ሁነታውን ያንቁ"
"ማሳያ ሁነታን አሳይ"
"ኤተርኔት"
"ማንቂያ"
"Wallet"
"በስልክዎ በመጠቀም ፈጣን እና የበለጠ ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ ግዢዎችን ለመፈጸም ዝግጁ ይሁኑ"
"ሁሉንም አሳይ"
"ለመክፈል ይክፈቱ"
"ካርድ አክል"
"በማዘመን ላይ"
"ለማየት ይክፈቱ"
"የእርስዎን ካርዶች ማግኘት ላይ ችግር ነበር፣ እባክዎ ቆይተው እንደገና ይሞክሩ"
"የገጽ መቆለፊያ ቅንብሮች"
"የስራ መገለጫ"
"የአውሮፕላን ሁነታ"
"ሰቅ ያክሉ"
"ሰቅ አሰራጭ"
"ከዚያ በፊት ይህንን ካላጠፉት በቀር የእርስዎን ቀጣይ ማንቂያ %1$s አይሰሙም"
"የእርስዎን ቀጣይ ማንቂያ %1$s አይሰሙም"
"በ%1$s ላይ"
"በ%1$s ላይ"
"ፈጣን ቅንብሮች፣ %s።"
"መገናኛ ነጥብ"
"የስራ መገለጫ"
"ለአንዳንዶች አስደሳች ቢሆንም ለሁሉም አይደለም"
"የስርዓት በይነገጽ መቃኛ የAndroid ተጠቃሚ በይነገጹን የሚነካኩበት እና የሚያበጁበት ተጨማሪ መንገዶች ይሰጠዎታል። እነዚህ የሙከራ ባህሪዎች ወደፊት በሚኖሩ ልቀቶች ላይ ሊለወጡ፣ ሊሰበሩ ወይም ሊጠፉ ይችላሉ። ከጥንቃቄ ጋር ወደፊት ይቀጥሉ።"
"እነዚህ የሙከራ ባህሪዎች ወደፊት በሚኖሩ ልቀቶች ላይ ሊለወጡ፣ ሊሰበሩ ወይም ሊጠፉ ይችላሉ። ከጥንቃቄ ጋር ወደፊት ይቀጥሉ።"
"ገባኝ"
"እንኳን ደስ ያለዎት! የስርዓት በይነገጽ መቃኛ ወደ ቅንብሮች ታክሏል"
"ከቅንብሮች አስወግድ"
"ከቅንብሮች ላይ የስርዓት በይነገጽ መቃኛ ተወግዶ ሁሉም ባህሪዎቹን መጠቀም ይቁም?"
"መተግበሪያ በእርስዎ መሣሪያ ላይ አልተጫነም"
"የሰዓት ሰከንዶችን አሳይ"
"የሰዓት ሰከንዶችን በሁኔታ አሞሌ ውስጥ አሳይ። በባትሪ ዕድሜ ላይ ተጽዕኖ ሊኖርው ይችል ይሆናል።"
"ፈጣን ቅንብሮችን ዳግም ያደራጁ"
"በፈጣን ቅንብሮች ውስጥ ብሩህነትን አሳይ"
"የሙከራ"
"ብሉቱዝ ይብራ?"
"የቁልፍ ሰሌዳዎን ከእርስዎ ጡባዊ ጋር ለማገናኘት በመጀመሪያ ብሉቱዝን ማብራት አለብዎት።"
"አብራ"
"ማሳወቂያዎችን በጸጥታ አሳይ"
"ሁሉንም ማሳወቂያዎች አግድ"
"ድምፅ አትዝጋ"
"ድምፅ አትዝጋ ወይም አታግድ"
"የኃይል ማሳወቂያ መቆጣጠሪያዎች"
"በርቷል"
"ጠፍቷል"
"በኃይል ማሳወቂያ መቆጣጠሪያዎች አማካኝነት የአንድ መተግበሪያ ማሳወቂያዎች የአስፈላጊነት ደረጃ ከ0 እስከ 5 ድረስ ማዘጋጀት ይችላሉ። \n\n""ደረጃ 5"" \n- በማሳወቂያ ዝርዝሩ አናት ላይ አሳይ \n- የሙሉ ማያ ገጽ ማቋረጥን ፍቀድ \n- ሁልጊዜ አጮልቀው ይመልከቱ \n\n""ደረጃ 4"" \n- የሙሉ ማያ ገጽ ማቋረጥን ከልክል \n- ሁልጊዜ አጮልቀው ይመልከቱ \n\n""ደረጃ 3"" \n- የሙሉ ማያ ገጽ ማቋረጥን ከልክል \n- በፍጹም አጮልቀው አይምልከቱ \n\n""ደረጃ 2"" \n- የሙሉ ማያ ገጽ ማቋረጥን ይከልክሉ \n- በፍጹም አጮልቀው አይመልከቱ \n- ድምፅ እና ንዝረትን በፍጹም አይኑር \n\n""ደረጃ 1"" \n- የሙሉ ማያ ገጽ ማቋረጥን ይከልክሉ \n- በፍጹም አጮልቀው አይመልከቱ \n- ድምፅ ወይም ንዝረትን በፍጹም አያደርጉ \n- ከመቆለፊያ ገጽ እና የሁኔታ አሞሌ ይደብቁ \n- በማሳወቂያ ዝርዝር ግርጌ ላይ አሳይ \n\n""ደረጃ 0"" \n- ሁሉንም የመተግበሪያው ማሳወቂያዎች ያግዱ"
"ማሳወቂያዎች"
"እነዚህን ማሳወቂያዎችን ከእንግዲህ አይመለከቷቸውም"
"እነዚህ ማሳወቂያዎች እንዲያንሱ ይደረጋሉ"
"እነዚህ ማሳወቂያዎች በፀጥታ ይታያሉ"
"እነዚህ ማሳወቂያዎች እርስዎን ያነቃሉ"
"አብዛኛውን ጊዜ እነዚህን ማሳወቂያዎች ያሰናብቷቸዋል። \nመታየታቸው ይቀጥል??"
"ተከናውኗል"
"ተግብር"
"እነዚህን ማሳወቂያዎች ማሳየት ይቀጥሉ?"
"ማሳወቂያዎችን አስቁም"
"በጸጥታ አድርስ"
"አግድ"
"ማሳየትን ቀጥል"
"አሳንስ"
"ፀጥ ያለ"
"ጸጥ እንዳለ ቆይ"
"ማንቃት"
"ማንቃቱን ቀጥል"
"ማሳወቂያዎችን አጥፋ"
"ከዚህ መተግበሪያ ማሳወቂያዎችን ማሳየት ይቀጥል?"
"ፀጥ ያለ"
"ነባሪ"
"ራስ-ሰር"
"ምንም ድምጽ ወይም ንዝረት የለም"
"ምንም ድምጽ ወይም ንዝረት የለም እና በውይይት ክፍል ላይ አይታይም"
"በእርስዎ የስልክ ቅንብሮች የሚወሰን ሆኖ ሊደውል ወይም ሊነዝር ይችላል"
"በእርስዎ የስልክ ቅንብሮች የሚወሰን ሆኖ ሊደውል ወይም ሊነዝር ይችላል። የ%1$s አረፋ ውይይቶች በነባሪነት።"
"ለዚህ ይዞታ ከተንሳፋፊ አቋራጭ ጋር የእርስዎን ትኩረት ያቆያል።"
"ይህ ማሳወቂያ ድምጽ ወይም ንዝረት መደረግ ካለበት ስርዓቱ እንዲወሰን ያድርጉት"
"<b>ሁኔታ:</b> ለነባሪ ከፍ ተዋውቋል።"
"<b>ሁኔታ:</b> ወደ ዝምታ ዝቅ ተደርጓል"
"<b>ሁኔታ:</b> ክፍተኛ ደረጃ ተሰጥቶታል"
"<b>ሁኔታ:</b> ዝቅተኛ ደረጃ ተሰጥቶታል"
"በውይይት ማሳወቂያዎች አናት ላይ እና በማያ ገጽ መቆለፊያ ላይ እንደ መገለጫ ምስል ይታያል"
"በውይይት ማሳወቂያዎች አናት ላይ እና በማያ ገጽ መቆለፊያ ላይ እንደ መገለጫ ምስል ይታያል፣ እንደ አረፋ ሆኖ ይታያል"
"በውይይት ማሳወቂያዎች አናት ላይ እና በማያ ገጽ መቆለፊያ ላይ እንደ መገለጫ ምስል ይታያል፣ አትረብሽን ያቋርጣል"
"በውይይት ማሳወቂያዎች አናት ላይ እና በማያ ገጽ መቆለፊያ ላይ እንደ መገለጫ ምስል ይታያል፣ እንደ አረፋ ሆኖ ይታያል፣ አትረብሽን ያቋርጣል"
"ቅንብሮች"
"ቅድሚያ"
"%1$s የውይይት ባህሪያትን አይደግፍም"
"እነዚህ ማሳወቂያዎች ሊሻሻሉ አይችሉም።"
"የማሳወቂያዎች ይህ ቡድን እዚህ ላይ ሊዋቀር አይችልም"
"ተኪ ማሳወቂያ"
"ሁሉም %1$s ማሳወቂያዎች"
"ተጨማሪ ይመልከቱ"
"ይህ መተግበሪያ ካሜራውን እየተጠቀመ ነው።"
"ይህ መተግበሪያ ማይክሮፎኑን እየተጠቀመ ነው።"
"ይህ መተግበሪያ በማያ ገጽዎ ላይ ባሉ ሌሎች መተግበሪያዎች ላይ እያሳየ ነው።"
"ይህ መተግበሪያ ማይክሮፎኑን እና ካሜራውን እየተጠቀመ ነው።"
"ይህ መተግበሪያ በማያ ገጽዎ ላይ በሌሎች መተግበሪያዎች ላይ እያሳየ እና ካሜራውን እየተጠቀመ ነው።"
"ይህ መተግበሪያ በማያ ገጽዎ ላይ በሌሎች መተግበሪያዎች ላይ እያሳየ እና ማይክሮፎኑን እየተጠቀመ ነው።"
"ይህ መተግበሪያ በማያ ገጽዎ ላይ በሌሎች መተግበሪያዎች ላይ እያሳየ እና ማይክሮፎኑንና ካሜራውን እየተጠቀመ ነው።"
"ቅንብሮች"
"እሺ"
"ይህ ማሳወቂያ በሥርዓቱ በራስ-ሰር <b> ለነባሪ ተዋውቋል</b>።"
"ይህ ማሳወቂያ በሥርዓቱ በራስ-ሰር <b>ወደ ዝምታ ዝቅ ተደርጓል </b>።"
"ይህ ማሳወቂያ በራስ-ሰር በጥላው ውስጥ <b>ከፍተኛ ደረጃ ተሰጥቶታል</b>።"
"ይህ ማሳወቂያ በራስ-ሰር በጥላው ውስጥ <b>ዝቅተኛ ደረጃ ተሰጥቶታል</b>።"
"ግብረመልስዎን ገንቢው እንዲያውቅ ያድርጉ። ይህ ትክክል ነበር?"
"ለግብረመልስዎ እናመሰግናለን!"
"እሺ"
"የ%1$s ማሳወቂያ መቆጣጠሪያዎች ተከፍተዋል"
"የ%1$s ማሳወቂያ መቆጣጠሪያዎች ተዘግተዋል"
"ከዚህ ሰርጥ የመጡ ሁሉንም ማሳወቂያች ፍቀድ"
"ተጨማሪ ቅንብሮች"
"አብጅ"
"ተከናውኗል"
"ቀልብስ"
"ይህን ማሳወቂያ ውይይት እንዳልሆነ ምልክት ያድርጉበት"
"አስፈላጊ ውይይት"
"አስፈላጊ ውይይት አይደለም"
"ድምጹ ተዘግቷል"
"ማንቃት"
"አረፋን አሳይ"
"አረፋዎችን አስወግድ"
"ወደ መነሻ ማያ ገጽ አክል"
"%1$s "
"የማሳወቂያ መቆጣጠሪያዎች"
"የማሳወቂያ ማሸለቢያ አማራጮች"
"አስታውሰኝ"
"ቅንብሮች"
"ቀልብስ"
"ለ%1$s አሸልቧል"
- %d ሰዓቶች
- %d ሰዓቶች
- %d ደቂቃዎች
- %d ደቂቃዎች
"የባትሪ አጠቃቀም"
"ኃይል በሚሞላበት ጊዜ ባትሪ ቆጣቢ አይገኝም"
"ባትሪ ቆጣቢ"
"አፈጻጸምን እና የጀርባ ውሂብን ይቀንሳል"
"አዝራር %1$s"
"መነሻ"
"ተመለስ"
"ላይ"
"ወደታች"
"ግራ"
"ቀኝ"
"መሃል"
"ትር"
"ክፍተት"
"አስገባ"
"የኋሊት መደምሰሻ"
"አጫውት/ለአፍታ አቁም"
"አቁም"
"ቀጣይ"
"ቀዳሚ"
"ወደኋላ አጠንጥን"
"በፍጥነት አሳልፍ"
"ገጽ ወደ ላይ"
"ገጽ ወደ ታች"
"ሰርዝ"
"መነሻ"
"መጨረሻ"
"አስገባ"
"Num Lock"
"የቁጥር ሰሌዳ %1$s"
"አባሪን አስወግድ"
"ሥርዓት"
"መነሻ"
"የቅርብ ጊዜዎቹ"
"ተመለስ"
"ማሳወቂያዎች"
"የቁልፍ ሰሌዳ አቋራጮች"
"የቁልፍ ሰሌዳ ገጽታ ለውጥ"
"መተግበሪያዎች"
"ረዳት"
"አሳሽ"
"እውቂያዎች"
"ኢሜይል"
"ኤስኤምኤስ"
"ሙዚቃ"
"YouTube"
"የቀን መቁጠሪያ"
"ከድምፅ መቆጣጠሪያዎች ጋር አሳይ"
"አትረብሽ"
"የድምፅ አዝራሮች አቋራጭ"
"ድምፅ ሲጨመር አትረብሽን ትተህ ውጣ"
"ባትሪ"
"ሰዓት"
"ጆሮ ማዳመጫ"
"ቅንብሮችን ክፈት"
"የጆር ማዳመጫዎች ተገናኝተዋል"
"የጆሮ ማዳመጫ ተገናኝቷል"
"ውሂብ ቆጣቢ"
"ውሂብ ቆጣቢ በርቷል"
"ውሂብ ቆጣቢ ጠፍቷል"
"በርቷል"
"ጠፍቷል"
"አይገኝም"
"ተሰናክሏል"
"የአሰሳ አሞሌ"
"አቀማመጥ"
"ተጨማሪ የግራ አዝራር ዓይነት"
"ተጨማሪ የቀኝ አዝራር ዓይነት"
"(ነባሪ)"
- "የቅንጥብ ሰሌዳ"
- "የቁልፍ ኮድ"
- "ማሽከርከር ያረጋግጡ፣ ቁልፍ ሰሌዳ መቀየሪያ"
- "ምንም የለም"
- "መደበኛ"
- "እምቅ"
- "ወደ ግራ ያዘነበለ"
- "ወደ ቀኝ ያዘነበለ"
"የቁልፍ ሰሌዳ መቀየሪያ"
"አስቀምጥ"
"ዳግም አስጀምር"
"የአዝራር ስፋት አስተካክል"
"የቅንጥብ ሰሌዳ"
"ብጁ የአሰሳ አዝራር"
"የግራ ቁልፍ ኮድ"
"የቀኝ ቁልፍ ኮድ"
"የግራ አዶ"
"የቀኝ አዶ"
"ፋይሎችን ለማከል ይዘት ይጎትቱ"
"ሰድሮችን ዳግም ለማስተካከል ይያዙ እና ይጎትቱ።"
"ለማስወገድ ወደዚህ ይጎትቱ"
"ቢያንስ %1$d ሰቆች ያስፈልገዎታል"
"አርትዕ"
"ሰዓት"
- "ሰዓቶችን፣ ደቂቃዎችን፣ ሴኮንዶችን አሳይ"
- "ሰዓቶችን እና ደቂቃዎችን አሳይ (ነባሪ)"
- "ይህን አዶ አታሳይ"
- "ሁልጊዜ መቶኛ አሳይ"
- "የባትሪ ኃይል በሚሞላበት ጊዜ መቶኛ አሳይ (ነባሪ)"
- "ይህን አዶ አታሳይ"
"አነስተኛ ቅድሚያ ያላቸው የማሳወቂያ አዶዎችን አሳይ"
"ሌላ"
"ሰቅ አስወግድ"
"ሰቅ መጨረሻው ላይ አክል"
"ሰቁን ውሰድ"
"ሰቅ ያክሉ"
"ወደ %1$d ውሰድ"
"ወደ %1$d ቦታ አክል"
"የ%1$d አቀማመጥ"
"ሰቅ ታክሏል"
"ሰቅ ተወግዷል"
"የፈጣን ቅንብሮች አርታዒ።"
"የ%1$s ማሳወቂያ፦ %2$s"
"ቅንብሮችን ክፈት።"
"ፈጣን ቅንብሮችን ክፈት።"
"ፈጣን ቅንብሮችን ዝጋ።"
"ማንቂያ ተዘጋጅቷል።"
"እንደ %s ሆነው ገብተዋል"
"ተጠቃሚ ይምረጡ"
"ምንም በይነመረብ የለም"
"ዝርዝሮችን ክፈት።"
"በ%s ምክንያት አይገኝም"
"የ%s ቅንብሮችን ክፈት።"
"የቅንብሮድ ቅደም-ተከተል አርትዕ።"
"የኃይል ምናሌ"
"ገጽ %1$d ከ %2$d"
"ማያ ገጽ ቁልፍ"
"ስልክ በሙቀት ምክንያት ጠፍቷል"
"የእርስዎ ስልክ በመደበኛ ሁኔታ እየሠራ ነው።\nለተጨማሪ መረጃ መታ ያድርጉ"
"የእርስዎ ስልክ በጣም ግሎ ነበር፣ ስለዚህ እንዲቀዘቅዝ ጠፍቷል። የእርስዎ ስልክ አሁን በመደበኝነት እያሄደ ነው።\n\nየሚከተሉትን ካደረጉ የእርስዎ በጣም ሊግል ይችላል፦\n • ኃይል በጣም የሚጠቀሙ መተግበሪያዎችን (እንደ ጨዋታ፣ ቪዲዮ ወይም የአሰሳ መተግበሪያዎች ያሉ) ከተጠቀሙ\n • ትላልቅ ፋይሎችን ካወረዱ ወይም ከሰቀሉ\n • ስልክዎን በከፍተኛ ሙቀት ውስጥ ከተጠቀሙ"
"የእንክብካቤ ደረጃዎችን ይመልከቱ"
"ስልኩ እየሞቀ ነው"
"አንዳንድ ባሕሪያት ስልኩ እየቀዘቀዘ እያለ ውስን ይሆናሉ።\nለተጨማሪ መረጃ መታ ያድርጉ"
"የእርስዎ ስልክ በራስ-ሰር ለመቀዝቀዝ ይሞክራል። አሁንም ስልክዎን መጠቀም ይችላሉ፣ ነገር ግን ሊንቀራፈፍ ይችላል።\n\nአንዴ ስልክዎ ከቀዘቀዘ በኋላ በመደበኝነት ያሄዳል።"
"የእንክብካቤ ደረጃዎችን ይመልከቱ"
"ኃይል መሙያን ይንቀሉ"
"የዚህን መሣሪያ ባትሪ መሙላት ላይ ችግር አለ። የኃይል አስማሚውን ይንቀሉትና ሊግል ስለሚችል ገመዱን ይጠብቁት።"
"የእንክብካቤ ደረጃዎችን ይመልከቱ"
"የግራ አቋራጭ"
"የቀኝ አቋራጭ"
"የግራ አቋራጭ እንዲሁም ይከፍታል"
"ቀኝ አቋራጭ እንዲሁም ይከፍታል"
"ምንም የለም"
"%1$sን ያስጀምሩ"
"ሌሎች መተግበሪያዎች"
"ክብ"
"ፐላስ"
"ሲቀነስ"
"ግራ"
"ቀኝ"
"ምናሌ"
"የ%1$s መተግበሪያ"
"ማንቂያዎች"
"ባትሪ"
"ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎች"
"አጠቃላይ መልዕክቶች"
"ማከማቻ"
"ፍንጮች"
"የቅጽበት መተግበሪያዎች"
"%1$s አሂድ"
"መተግበሪያ ሳይጫን ተከፍቷል።"
"መተግበሪያ ሳይጫን ተከፍቷል። ተጨማሪ ለማወቅ መታ ያድርጉ።"
"የመተግበሪያ መረጃ"
"ወደ አሳሽ ሂድ"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ"
"%1$s— %2$s"
"%1$s፣ %2$s"
"Wi-Fi ጠፍቷል"
"ብሉቱዝ ጠፍቷል"
"አትረብሽ ጠፍቷል"
"አትረብሽ በአንድ ራስ-ሰር ደንብ (%s) በርቷል።"
"አትረብሽ በአንድ መተግበሪያ (%s) በርቷል።"
"አትረብሽ በአንድ ራስ-ሰር ደንብ ወይም መተግበሪያ በርቷል።"
"እስከ %s ድረስ"
"አቆይ"
"ተካ"
"በጀርባ ውስጥ የሚያሄዱ መተግበሪያዎች"
"በባትሪ እና ውሂብ አጠቃቀም ላይ ዝርዝሮችን ለማግኘት መታ ያድርጉ"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ ይጥፋ?"
"በ%s በኩል የውሂብ ወይም የበይነመረቡ መዳረሻ አይኖረዎትም። በይነመረብ በWi-Fi በኩል ብቻ ነው የሚገኝ የሚሆነው።"
"የእርስዎ አገልግሎት አቅራቢ"
"አንድ መተግበሪያ የፍቃድ ጥያቄ እያገደ ስለሆነ ቅንብሮች ጥያቄዎን ማረጋገጥ አይችሉም።"
"%1$s የ%2$s ቁራጮችን እንዲያሳይ ይፈቀድለት?"
"- ከ%1$s የመጣ መረጃን ማንበብ ይችላል"
"- በ%1$s ውስጥ እርምጃዎችን መውሰድ ይችላል"
"%1$s ከማንኛውም መተግበሪያ የመጡ ቁራጮችን እንዲያሳይ ፍቀድለት"
"ፍቀድ"
"ከልክል"
"ለባትሪ ቆጣቢ መርሐግብርን ለማስያዝ መታ ያድርጉ"
"ባትሪው የማለቅ ዕድሉ ከፍ ያለ ከሆነ ያብሩት"
"አይ፣ አመሰግናለሁ"
"የባትሪ ቆጣቢ መርሐግብር በርቷል"
"ባትሪ ልክ ከ%d%% በታች ሲሆን ባትሪ ቆጣቢ በራስ-ሰር ይበራል።"
"ቅንብሮች"
"ገባኝ"
"SysUI Heap አራግፍ"
"%1$s የእርስዎን %2$s እየተጠቀመ ነው።"
"መተግበሪያዎች የእርስዎን %s እየተጠቀሙ ነው።"
"፣ "
" እና "
"በ%1$s ስራ ላይ እየዋለ ነው"
"በቅርብ ጊዜ በ%1$s ስራ ላይ ውሏል"
"(ስራ)"
"የስልክ ጥሪ"
"(በ%s በኩል)"
"ካሜራ"
"አካባቢ"
"ማይክሮፎን"
"ዳሳሾች ጠፍተዋል"
"የመሣሪያ አገልግሎቶች"
"ርዕስ የለም"
"አንቀሳቅስ"
"የስርዓት ዳሰሳ ተዘምኗል። ለውጦችን ለማድረግ ወደ ቅንብሮች ይሂዱ።"
"የስርዓት ዳሰሳን ለማዘመን ወደ ቅንብሮች ይሂዱ"
"ተጠባባቂ"
"የማጉያ መስኮት"
"የማጉያ መስኮት መቆጣጠሪያዎች"
"አጉላ"
"አሳንስ"
"ወደ ላይ ውሰድ"
"ወደ ታች ውሰድ"
"ወደ ግራ ውሰድ"
"ወደ ቀኝ ውሰድ"
"የማጉላት ማብሪያ/ማጥፊያ"
"ሙሉ ገጽ እይታን ያጉሉ"
"የማያ ገጹን ክፍል አጉላ"
"ማብሪያ/ማጥፊያ"
"የተደራሽነት አዝራር የተደራሽነት ምልክትን ተክቷል\n\n"" ቅንብሮችን አሳይ"
"ከተደራሽነት ምልክቱ ወደ አንድ አዝራር መቀየር ይችላሉ።\n\n""ከተደ"
"ለጊዜው ለመደበቅ አዝራሩን ወደ ጠርዝ ያንቀሳቅሱ"
"ወደ ላይኛው ግራ አንቀሳቅስ"
"ወደ ላይኛው ቀኝ አንቀሳቅስ"
"የግርጌውን ግራ አንቀሳቅስ"
"ታችኛውን ቀኝ አንቀሳቅስ"
"ወደ ጠርዝ አንቀሳቅስ እና ደደብቅ"
"ጠርዙን ወደ ውጭ አንቀሳቅስ እና አሳይ"
"ቀያይር"
"የመሣሪያ መቆጣጠሪያዎች"
"መቆጣጠሪያዎችን ለማከል መተግበሪያ ይምረጡ"
- %s ቁጥጥሮች ታክለዋል።
- %s ቁጥጥሮች ታክለዋል።
"ተወግዷል"
"ተወዳጅ የተደረገ"
"ተወዳጅ ተደርጓል፣ አቋም %d"
"ተወዳጅ አልተደረገም"
"ተወዳጅ"
"ተወዳጅ አታድርግ"
"ወደ ቦታ %d ውሰድ"
"መቆጣጠሪያዎች"
"ከፈጣን ቅንብሮች ለመድረስ መቆጣጠሪያዎችን ይምረጡ"
"መቆጣጠሪያዎችን ዳግም ለማስተካከል ይያዙ እና ይጎትቱ"
"ሁሉም መቆጣጠሪያዎች ተወግደዋል"
"ለውጦች አልተቀመጡም"
"ሌሎች መተግበሪያዎች ይመልከቱ"
"መቆጣጠሪያዎች ሊጫኑ አልቻሉም። የመተግበሪያው ቅንብሮች እንዳልተቀየሩ ለማረጋገጥ %s መተግበሪያን ይፈትሹ።"
"ተኳዃኝ መቆጣጠሪያዎች አይገኙም"
"ሌላ"
"ወደ የመሣሪያ መቆጣጠሪያዎች ያክሉ"
"አክል"
"በ%s የተጠቆመ"
"መቆጣጠሪያዎች ተዘምነዋል"
"መሣሪያ ተቆልፏል"
"ፒን ፊደሎችን ወይም ምልክቶችን ይይዛል"
"%s አረጋግጥ"
"የተሳሳተ ፒን"
"በማረጋገጥ ላይ…"
"ፒን ያስገቡ"
"ሌላ ፒን ይሞክሩ"
"በማረጋገጥ ላይ…"
"ለ%s ለውጥን ያረጋግጡ"
"ተጨማሪ ለማየት ያንሸራትቱ"
"ምክሮችን በመጫን ላይ"
"ሚዲያ"
"ይህ የሚዲያ ክፍለ ጊዜ ይደበቅ?"
"የአሁኑ የሚዲያ ክፍለ ጊዜ ሊደበቅ አይቻልም።"
"አሰናብት"
"ከቆመበት ቀጥል"
"ቅንብሮች"
"%1$s በ%2$s ከ%3$s እየተጫወተ ነው"
"አጫውት"
"%1$s ክፈት"
"%1$s በ%2$s ከ%3$s ያጫውቱ"
"%1$s ከ%2$s ያጫውቱ"
"%1$s እያሄደ ነው"
"ንቁ ያልኾነ፣ መተግበሪያን ይፈትሹ"
"ስህተት፣ እንደገና በመሞከር ላይ…"
"አልተገኘም"
"መቆጣጠሪያ አይገኝም"
"%1$sን መድረስ አልተቻለም። አሁንም ድረስ መቆጣጠሪያው ሊገኝ እንደሚችል እና የመተግበሪያ ቅንብሮቹ እንዳልተለወጡ ለማረጋገጥ %2$s መተግበሪያን ይፈትሹ።"
"መተግበሪያ ክፈት"
"ሁኔታን መጫን አልተቻልም"
"ስህተት፣ እንደገና ይሞክሩ"
"በሂደት ላይ"
"አዳዲስ መቆጣጠሪያዎችን ለማየት ፈጣን ቅንብሮችን ይክፈቱ"
"መቆጣጠሪያዎችን አክል"
"መቆጣጠሪያዎችን ያርትዑ"
"ውጽዓቶችን ያክሉ"
"ቡድን"
"1 መሣሪያ ተመርጧል"
"%1$d መሣሪያዎች ተመርጠዋል"
"%1$s (ግንኙነት ተቋርጧል)"
"ማገናኘት አልተቻለም። እንደገና ይሞክሩ።"
"አዲስ መሣሪያ ያጣምሩ"
"የግንብ ቁጥር"
"የገንባ ቁጥር ወደ ቅንጥብ ሰሌዳ ተቀድቷል።"
"ውይይት ይክፈቱ"
"የውይይት ምግብሮች"
"በመነሻ ማያ ገጽዎ ላይ ለማከል አንድ ውይይት መታ ያድርጉ"
"የቅርብ ጊዜ ውይይቶችዎ እዚህ ይታያሉ"
"የቅድሚያ ውይይቶች"
"የቅርብ ጊዜ ውይይቶች"
"እሺ"
"ከ%1$s ቀኖች በፊት"
"ከ1 ሳምንት በፊት"
"ከ2 ሳምንታት በፊት"
"ከ1 ሳምንት በፊት"
"ከ2 ሳምንታት በላይ በፊት"
"የልደት ቀን"
"የ%1$s ልደት ቀን ነው"
"የልደት ቀን በቅርቡ"
"በቅርቡ የ%1$s ልደት ቀን ነው"
"ዓመታዊ በዓል"
"የ%1$s ዓመታዊ ክብረ በዓል ነው"
"አካባቢን በማጋራት ላይ"
"%1$s አካባቢን እያጋራ ነው"
"አዲስ ዘገባ"
"%1$s አዲስ ታሪክ አጋርቷል"
"በመመልከት ላይ"
"በማዳመጥ ላይ"
"በመጫወት ላይ"
"ጓደኞች"
"ዛሬ ማታ እንወያይ!"
"ይዘቱ በቅርቡ ይታያል"
"ያመለጠ ጥሪ"
"%d+"
"የቅርብ ጊዜ መልዕክቶችን፣ ያመለጡ ጥሪዎች እና፣ የሁኔታ ዝመናዎችን ይመልከቱ"
"ውይይት"
"በአትረብሽ ባለበት ቆሟል"
"%1$s መልዕክት ልከዋል፦ %2$s"
"%1$s ምስል ልኳል"
"%1$s የሁኔታ ዝማኔ አለው፦ %2$s"
"የሚገኙ"
"የባትሪ መለኪያዎን የማንበብ ችግር"
"ለበለጠ መረጃ መታ ያድርጉ"
"ምንም ማንቂያ አልተቀናበረም"
"የጣት አሻራ ዳሳሽ"
"የጣት አሻራ ዳሳሽ ተሰናክሏል"
"ያረጋግጡ"
"መሣሪያን ያስገቡ"
"ለመክፈት የጣት አሻራ ይጠቀሙ"
"ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ለማረጋገጥ የጣት አሻራ ዳሳሹን ይንኩ።"
"በመካሄድ ላይ የስልክ ጥሪ"